Real-time updates from trusted Ethiopian news sources
የሳተላይት ምስሎች እና የተረጋገጡ ቪዲዮዎች እንደሚያሳዩት፤ ዩክሬን ባለፈው ሳምንት በባልቲክ ባሕር አቅራቢያ […]
በደቡብ ሱዳን በሚገኝ የወርቅ ማዕድን ማውጫ ቦታ ላይ በደረሰ አሰቃቂ ጥቃት ቢያንስ […]
በቻይናው ግዙፍ የጭነት መርከብ ድርጅት ኮስኮ የሚንቀሳቀሱ ሁለት ግዙፍ የጭነት መርከቦች ዓርብ […]
ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) በኢትዮጵያ በዲጂታል ግብርና ዘርፍ ለተሰማራው “ለርሻ” (Lersha) […]
ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) በኢትዮጵያ በዲጂታል ግብርና ዘርፍ ለተሰማራው “ለርሻ” (Lersha) […]
ከ1994 እስከ 1999 ዓ.ም ሀገሪቱን በፕሬዝዳንትነት ያገለገሉት የቀድሞው ወታደር የ84 ዓመቱ ሊያሚን […]
“ኢትዮ ሆም- ኤክስፖ 2026” በሚል የሪልስቴት ኤክስፖ በለንደን ከተማ የሚካሄድ እንደሆነም ተገልጿል። […]
በኢትዮጵያ የትራንስፖርት ዘርፍ ላይ በቴክኖሎጂ የታገዘና ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን ብቻ […]
በኢትዮጵያ የተፈጠረውን የነዳጅ እጥረት ተከትሎ የአንዳንድ መንግሥት መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የዓመት እረፍት እንዲወጡ እየተደረገ መሆኑን ቢቢሲ ያነጋገራቸው ሠራተኞች ተናገሩ።
ስምምነት “በጣም በፍጥነት” ሊደረስ እንደሚችል ተናግረዋል። ትራምፕ የኢራንን ነዳጅ መውሰድ እንደሚፈልጉ እና […]
በቢቢሲ የተረጋገጡ ፎቶዎች እንደሚያሳዩት የአሜሪካ ወታደራዊ የዕዝ እና የቁጥጥር አውሮፕላን በሳዑዲ አረቢያ በሚገኝ የአየር ኃይል ሰፈር ውስጥ በኢራን በተፈጸመበት ጥቃት ተመትቶ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል። በጦርነቶች ውስጥ አውሮፕላኑ ሚና ምን ያህል ወሳኝ ነው?
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችን የገቢ ምንጭ ለማመንጨት የሶሻል ኢንተርፕራይዞች አማራጭ አድርጎ ለመጠቀም የፖሊሲ […]
ኢራን አሜሪካ እና እስራኤል ጥቃት ከከፈቱባት ቀን አንስቶ ከፍተኛውን ጥቃት ከእስራኤል ይልቅ በዙሪያዋ ባሉ አረብ አገራት ላይ ነው የፈፀመቸው። ከእነዚህም መካከል የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ዋነኛዋ የኢራን ጥቃት ዒላማ ሆና ዋጋ እየከፈለች ነው።
ብልጽግና ፓርቲ፤ ምርጫ የመካሄዱ ነገር አጠራጣሪ በሆነበት ትግራይ ክልል ለሚገኙ የፓርላማ እና የክልል ምክር ቤት መቀመጫዎች አንድም ዕጩ አለማቅረቡን ቢቢቢ የተመለከተው የዕጩዎች ዝርዝር ያሳያል። ስድስት ተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች እና ሁለት ቅንጅቶች በበኩላቸው 101 ዕጩዎችን አስመዝግበዋል።
የዓለም ጤና ድርጅት በአውሮፓውያኑ በ2021 ባወጣው አሃዝ መሠረት በመላው ዓለም ከ127 ሰዎች መካከል አንዳቸው ኦቲዝም እንዳለበት/እንዳለባት ያሳያል። አነስተኛ እና መካከለኛ ገቢ ባላቸው አገራት በቂ መረጃ ባይገኝም፤ ለአእምሮ ዕድገት መዛባት ያለው ተጋላጭነት በየአገሩ የተለያየ መሆኑ ተስተውሏል።
ገዢው ብልጽግና ፓርቲ ዕጩ ባላቀረበባቸው ከ80 በላይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎች ውስጥ የተቃዋሚዎቹ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) እና የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) አመራሮች የሚወዳደሩባቸው የምርጫ ክልሎች እንደሚገኙ ቢቢሲ ተገንዝቧል።
ብልጽግና ፓርቲ ግንቦት ላይ ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው ሰባተኛው አጠቃላይ ምርጫ ለአዲስ አበባ ከተማ ካቀረባቸው 154 ዕጩዎች ውስጥ 96 ያህሉ በባለፈው ምርጫ በመዲናዋ ያልተወዳደሩ እንደሆኑ ቢቢሲ ያደረገው ዳሰሳ ያሳያል። በመጪው ምርጫ በአዲስ አበባ ዕጩ ሆነው ካልቀረቡት ተመራጮች መካከል ምክትል ከንቲባው ጃንጥራር...
የመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት ከነዳጅ ሃብት ጋር ሊያያዝ እንደሚችል የሚገመት ጉዳይ ነው። አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን ጋር የሚያደርጉት ጦርነት እየተስፋፋ መሄዱን ተከትሎ ውሃም ሌላኛው የግጭቱ ማዕከል ሊሆን እንደሚችል እየተነገረ ነው። እንዴት?
የፋኖ ኃይሎች በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ስር በሚገኙ "የሥራ ኃላፊዎች እና የፀጥታ መዋቅር" ላይ በፈጸሙት ጥቃት ቁጥራቸው ያልተገለጸ ባለሥልጣናት መገደላቸውን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ። ቢቢሲ ያነጋገራቸው አንድ የደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ምንጭ፤ የወረዳ ዋና አስተዳዳሪዎችን ጨምሮ ቢያንስ አምስት የአካባ...
ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ በእርስ በርስ ጦርነት እና ባለመረጋጋት ውስጥ በምትገኘው ሶማሊያ እየተፋለመችው ካለው የአገር ውስጡ አልሻባብ በተጨማሪ ዓለም አቀፍ ታጣቂ ቡድን እግሩን አስገብቷል። በአሁኑ ወቅት እስላማዊ መንግሥት (አይኤስ) ከተባለው የሽብር ቡድን ጋር እየተፋለመች ነው። ይህ ቡድን ኢትዮጵያን ጨምሮ ከ...
አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት መክፈታቸውን ተከትሎ በመካከለኛው ምሥራቅ ውስጥ ጦርነት እየተካሄደ ነው። ኢራን እየተፈጸመባት ላለው ጥቃት አጸፋውን በቀጣናው ባሉ የአሜሪካ ወዳጅ አገራት ላይ እየፈጸመች ነው። ለዚህ ደግሞ ኢራን ርካሽ እና ውጤታማ የሆኑትን ሻሂድ-136 የተባሉ አጥፍቶ ጠፊ ድሮኖችን በስፋት እ...
የአውሮፓ አገራት አሜሪካ በኢራን ላይ ለምታካሂደው ወታደራዊ ጥቃት የጦር አውሮፕላኖቿ የአየር ክልላቸውን እንዳይጠቀሙ እየከለከሉ ነው። እንዲህ ያለው ውሳኔ በስፔን የተጀመረ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ ፈረንሳይ እና ጣልያን ተመሳሳይ አቋም መያዛቸው እየተዘገበ ነው።
News aggregated from trusted Ethiopian sources including VOA Amharic, BBC Amharic, Deutsche Welle, ENA, and other reliable news outlets. Click on any article to read the full story on the original source.
